ይህ የ GitHub ኮድ "Repository" / ማከማቻ ቴክኖሎጅ ቀመስ ቃላትን ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ ትርጉም የያዘ እና ሰዎችም የሚያቋቸውን የቴክኖሎጂ ቃላት አስትዋፅዖ እንዲያደርጉ በማሰብ የተሰራ ነው ። ከዚህ በፊት የአማርኛ ትርጉም ያላቸው መተግብሪዎች ላይ የሰሩ ስዎች አንዳንድ ቃላትን ወደ አማርኛ ፣ በተለይ ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ ቃላትን መለወጥ ያለውን ጫና ያቁታል ብለን አናስባለን ። ነገር ግን ትርጉማቸውን የምናቃቸውን ቃላት እዚህ ኮድ ማከማቻ ልይ በማስገባት ዕርስ በዕርስ መረዳዳት እንችላለን ።
This repository where people can contribute and also find tech terms translated from English to Amharic. Any one who have worked on systems that have Amharic translations know the pain of finding the right and correct Amharic term for certain English words, specially if they are technical words.
- They are devided in categories.
- Computer hardwares
- Operating System parts
- Smartphones
- Software
- Each section is ordered by alphabet.
- Each category have a readme and a JSON file.
I.e) some of this terms might be related to one another , so there might be some collistions but we will try to keep those in separated as possible.